premise
stringlengths
10
144
hypothesis
stringlengths
4
84
label
int64
0
2
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል
የህገ መንግስቱ አንዱ ክፍል የተፃፈው በ1787 ነበር
0
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል
ባሪያዎችን ከነፃ ግዛቶች የማዳን መብት በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያገኘ መብት አልነበረም
1
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር
ስቲቭ ሀሪስ ያለ ምንም ምክንያት ከቤት መውጣት እምቢ አለ
2
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር
ስቲቭ ከከተማ ውጭ የመጣ ባዮሎጂስት ነበረ
0
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር
ስቲቭ አዲስ ናሙና ለማጥናት ካሊፉርኒያን ይጎበኘ ነበር
1
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ
ከመቶ በላይ ኦፊሰሮች በያንዳንዱ ክፍል ያገለግሉ ነበር
2
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ
ክፍሎቹ ኦፊሰሮችንና አባሎችን የያዙ ናቸው
0
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ
እነዚህ ክፍሎች የሴንትራል አሜሪካን ነባር ማበረሰቦች ለመቀየር ኃላፊነት ነበረባቸው
1
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ
ልጆች አብዛኛው እስከ 6 ዓመታቸው ድረስ መግባባት አይማሩም
2
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ
አምስት ዓመታቸው የሞላቸው ልጆች ቀጣይ ምን እንደሚፈጠር ያሳስባቸዋል
0
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ
አምስት ዓመት የሞላቸው ልጆች ብዙ ጊዜ መግባባት እንደማይችሉ ይቆጠራል
1
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል
የተቀናጀ አካሄድ ምደባን ይፈቅዳል
0
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል
የተቀናጀ ፍሰት በህዝብ ብዛት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል
1
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል
የተቀናጀ ፍሰት ምደባን ይከላከላል
2
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ
ብዙ እንቅስቃሴ የሌለው አለም የድሮ እውቀት እንደ ማረጋገጫ ከተተቀመ ብዙም አይፈልግም
0
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ
በእያንዳንዱ ጊዜ የተገኘ መረጃ ለማንኛውም ቃል የሚሰራ ነው
2
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ
ይህ መላምታዊ ቃላት የአየር ሁኔታን ለመተንበይ ያገለግላል
1
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም
አንዳንድ ግለሰቦች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶች ነፍገዋል
0
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም
ግለሰቦቹ ነጮች ነበሩ
1
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም
መንግስት ለግለሰቦች ባህሪ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነበር
2
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም
የወጣቶች እና ለትልቆች የክፍል ጓደኞች የፈተና ውጤት ተመሳሳይ ነው ወጣት የክፍል ጓደኞች ፈተናውን በፍጥነት ያጠናቅቃሉ
1
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም
በፈተናው ውጤት ወጣቶች አና ትልልቅ የክፍል ጓደኞች ተመሳሳይ ዉጤት አምጥተዋል
0
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም
ወጣት እና ትልልቅ የክፍል ጓደኞች እድሜ ምክንያት ስለሆነ የተለያዩ የፈተና ውጤቶች አሏቸው
2
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል
ዳርዊን ዓሣ ላይ በማተኮር ጀመረ
1
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል
ዳርዊን የጀመረው ህይወት ቀደም ሲል የነበረው ነው
0
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል
ዳርዊን ያተኮረው የሞቱ ነገሮችን በማጥናት ላይ ብቻ ነበር
2
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው
የመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ለታዳጊዎች በጣም የተለመደው መንስኤ ነው
0
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው
የ ኦቲቲስ ሚዲያ በልጆች የቅድመ ትምህርት ቤት ዓመት ውስጥ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብርቅ ነው
2
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው
አብዛኛዎቹ ታዳጊዎች በመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ይያዛሉ
1
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ
ወጣ ያሉ ሀሳቦች በሲቪል ማህበረሰቡ ችላ ሲባሉ ብዙም አሰልች አይሆኑም
0
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ
ወጣ ያሉ ሀሳቦች ሲቪል ማህበረሰብ ችላ ሲላቸው በሲቪል ማህበረሰቡ ዘንድ ተወዳጅ ይሆናሉ
2
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ
አብዝሃኛወቹ ወጣ ያሉ ሀሳቦች በሲቪል ማህበረሰቡ ችላ ተብለዋል
1
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው
ድርጅቱ የት ላይ ጥሩ እየሰራ እንደሆነ ለማየት እንድንችል መለያወች እንፈልጋለን
1
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው
ድርጅቱን መለካት አለብን
0
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው
ምንም ነገር መለካት የለብንም
2
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ
ለጌታ ጁሊያን አንድ ነገር መጠየቅ ፈልጎ ነበር
0
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ
ጌታ ጁሊያን ሚስቱን እንዲያድንለት መጠየቅ ፈልጎ ነበር
1
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ
ጌታ ጁሊያን የትም የማይታይ ነበር
2
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ
ጀረሚ ፒት በመሣቅና ወደ ሴት ልጁ ቡጢ በመሠንዘር መልስ ሰጠ
2
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ
ጄረሚ ፒት ለሀገሩ እና ለንግስቲቱ ለመታገል ምሏል
1
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ
አንድ ሰው ከጄረሚ ፒት አጠገብ ሳቀ
0
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር
ፒት ጌትነቱን እንደ መቃብር አይቶት አያውቅም
1
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር
ፒት ትእይንቱን በጨረፍታ እንዳላየ ምሏል
2
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር
ፒት በስፍራው በዚያ ጊዜ ጌትነቱ እንዴት ከባድ እንደነበር አይቷል
0
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ
ኮሎኔሉ ከኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ሜዳሊያ ተቀበለ
1
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ
ኮሎኔሉ የሚሰጣቸውን አልቀበልም አሉ እና እምቢተኛነታቸውን ለማሳየት ብለው ባርኔጣቸውን አወለቁ
2
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ
ኮሎኔሉ ባርኔጣ ለብሰው ነበር
0
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ
የተፈፀመው ወንጀል የዘር ማጥፋት ሊሆን እንደሚችል ያምኑ ነበር
1
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ
በወንጀል ስለተበከሉ እጁን ላለማስገባት መረጠ
0
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ
እጆቿን ለመያዝ መረጠ ምክንያቱም ትንሽ ለስላሳ እና ከሁሉም በላይ ንጹህ ናቸው
2
ሞገስ የተሞላ ደስ የሚል ወጣት ከሴንት ጀምስ የመጣ ተጫዋች ነው ብሎ እንዲያስብ ተፈቅዶለት ነበር ጌታ ጁሊያን ዌድ ለሱ እያንዳንዷ ቃላት ተሰውታ ነበር
ጌታ ጁሊኣን ከ ኤስ ጀምስ ነው
0
ሞገስ የተሞላ ደስ የሚል ወጣት ከሴንት ጀምስ የመጣ ተጫዋች ነው ብሎ እንዲያስብ ተፈቅዶለት ነበር ጌታ ጁሊያን ዌድ ለሱ እያንዳንዷ ቃላት ተሰውታ ነበር
እሷ እና ጌታ ጁሊያን ዋዴ ትናንት ማታ ተሳሳሙ
1
ሞገስ የተሞላ ደስ የሚል ወጣት ከሴንት ጀምስ የመጣ ተጫዋች ነው ብሎ እንዲያስብ ተፈቅዶለት ነበር ጌታ ጁሊያን ዌድ ለሱ እያንዳንዷ ቃላት ተሰውታ ነበር
ምንም እንኳን ብስጩ ናህሪ ቢኖረውም እሷ በጌታ ጁሊያን ዋዴ ፍቅር ወድቃለች
2
ግን ግን መርከቡ ላይ? ኦፌሰሩ የተስፋ ማጣት ምልክት ሰጠ ለግር ማለቱም እጅ ሰጠ ፤ ዝምም አለ
ቢሮው ውስጥ ባየው ብልሹ ስራ ተቆጥቶ ለደቂቃዎች ጮኸ
2
ግን ግን መርከቡ ላይ? ኦፌሰሩ የተስፋ ማጣት ምልክት ሰጠ ለግር ማለቱም እጅ ሰጠ ፤ ዝምም አለ
ኦፊሰሩ በተፈጠረው ነገር ግራ ተጋብቶ ነበር
0
ግን ግን መርከቡ ላይ? ኦፌሰሩ የተስፋ ማጣት ምልክት ሰጠ ለግር ማለቱም እጅ ሰጠ ፤ ዝምም አለ
ኦፊሰሩ በወለሉ ላይ ባለው ትርጉም የለሽ ትውከት ምክንያት ደነገጠ
1
አንተ ጌታ ጁሊያን ዋዴ ነህ፣ ተረድቻለሁ፣ ይህ የእርሱ ትዕግስት ያልተሞላበት ሰላምታ ነበር
ጌታ ጁሊያን ዋደ ሞቅ ያለ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ ሰላምታ አቀረበ
2
አንተ ጌታ ጁሊያን ዋዴ ነህ፣ ተረድቻለሁ፣ ይህ የእርሱ ትዕግስት ያልተሞላበት ሰላምታ ነበር
ጌታ ጁሊያን ዋደ እንደትጋት በሚታሰብበት መንገድ ሌሎችን ተቀብሏል
0
አንተ ጌታ ጁሊያን ዋዴ ነህ፣ ተረድቻለሁ፣ ይህ የእርሱ ትዕግስት ያልተሞላበት ሰላምታ ነበር
ብዙዎች ወደ እሱ ለመቅረብ ሞክረው ነበር ጌታ ዋድ ብዙ ጊዜ ቀዝቃዛ እና ስሜት አልባ ነበር
1
ማርይ ትራኢል ይነግርዎታል
ማርይ ትራኢል ስለ አህያው ሊነግርወት ይችላል
1
ማርይ ትራኢል ይነግርዎታል
ማርይ ትራኢል ስለ ነገሩ ያውቃል
0
ማርይ ትራኢል ይነግርዎታል
እኔ ብቻ ነኝ ስለነገሩ ማውቀው
2
ለዚህ ተንኮለኛ ፖርት ሮያል ላይ ስቅላት ይጠብቀዋል ። ብለድ ጣልቃ ይገባ ነበር ጌታ ጁሊያን ከለከለው
ብለድ ጌታ ጁሊያን ለህገወጥ አላማ የሚጠቀምበት በፖርት ሮያል የሚገኝ የወንጀለኞች ድርጅት ነው
2
ለዚህ ተንኮለኛ ፖርት ሮያል ላይ ስቅላት ይጠብቀዋል ። ብለድ ጣልቃ ይገባ ነበር ጌታ ጁሊያን ከለከለው
የፖርት ሮያል ግዛት በአካባቢው የንግድ እምብርት የሆነችውን ፖርት ሮያል ያጠቃልላል
1
ለዚህ ተንኮለኛ ፖርት ሮያል ላይ ስቅላት ይጠብቀዋል ። ብለድ ጣልቃ ይገባ ነበር ጌታ ጁሊያን ከለከለው
ፖርት ሮያል ወንጀለኞችን ለመቅጣት መገልገያዎች አሉት
0
እኔ ራሱ ኤጲስ ቆጶስ አልሆንም ዎልቨርስቶን ራሱ በቃለመጠይቅ መካከል ተናግሯል
ዎልቨርስቶን ለሌሎች ያለውን አቋሙን የሚያሳይ ጥያቄ ጠይቋል
0
እኔ ራሱ ኤጲስ ቆጶስ አልሆንም ዎልቨርስቶን ራሱ በቃለመጠይቅ መካከል ተናግሯል
ዎልቨርስቶን ኤጲስ ቆጶሱን በጣም ቆንጆ እንደሆነ ተናግሮ ነበር
1
እኔ ራሱ ኤጲስ ቆጶስ አልሆንም ዎልቨርስቶን ራሱ በቃለመጠይቅ መካከል ተናግሯል
ዎልቨርስቶን ስለ ኤጲስ ቆጶሱ ምንም ተናግሮ አያውቅም
2
በጦር ፍርድ ቤት ላይ ያለህን ስላቅና አመፅ ታቆማለህ ? ብለድ ይሄን ኮፍያ አርግ ሳትታዘዝ ተቀመጥ
ብለድ ከመቀመጡ በፊት የለበሰው ኮፍያ ነበረው
0
በጦር ፍርድ ቤት ላይ ያለህን ስላቅና አመፅ ታቆማለህ ? ብለድ ይሄን ኮፍያ አርግ ሳትታዘዝ ተቀመጥ
ብለድ ኮፍያውን አደረገና ምንም ሳይናገር ከክፍሉ ወጣ
2
በጦር ፍርድ ቤት ላይ ያለህን ስላቅና አመፅ ታቆማለህ ? ብለድ ይሄን ኮፍያ አርግ ሳትታዘዝ ተቀመጥ
የብለድ ኮፍያ ጥቁር በላዩ ላይ ሶስት የንስር ላባዎች ያሉት ነበር
1
የነገስታት ኮሚሽነርን ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ነገሮች በእሱ ዘንድ ጥሩ አልነበሩም
የንጉሶችን ቃል እንዳልተቀበለ እያወቀ ደንበኛ እንቅልፍ ተኛ
2
የነገስታት ኮሚሽነርን ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ነገሮች በእሱ ዘንድ ጥሩ አልነበሩም
የንጉሱን ክፍያ መቀበሉ አላስተኛ ብሎት ነበር
0
የነገስታት ኮሚሽነርን ከተቀበለበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ነገሮች በእሱ ዘንድ ጥሩ አልነበሩም
የንጉስ ኮሚሽኑ ብዙ ኃላፊነቶች ያሉት በጣም የክብር ማዕረግ ነበር
1
ቀርበዋል ብሎ ኦግል አለቀሰ
ኦግል እነሱ እንደሚደረስባቸው ተናግሯል
0
ቀርበዋል ብሎ ኦግል አለቀሰ
ኦግል በጣም ቅርብ እንደነበሩ ተናግሯል
1
ቀርበዋል ብሎ ኦግል አለቀሰ
ምንም እንኳን እነሱ ቅርብ መሆናቸውን ቢያውቅም ኦግሌ ለራሱ ያዘው
2
ካፒቴን ብለድ አሁን በደረሰኝ ዜና ምክንያት ልኬሃለሁ
ምንም አይነት ዜና የለኝም አንተ ጋር አለ ካፕቴን ብለድ
2
ካፒቴን ብለድ አሁን በደረሰኝ ዜና ምክንያት ልኬሃለሁ
አንተን ከመላኬ በፊት አንድ ዜና ደርሶኛል ካፕቴን ብለድ
0
ካፒቴን ብለድ አሁን በደረሰኝ ዜና ምክንያት ልኬሃለሁ
የደረሱኝ ዜናወች ከልቤ አስደነገጡኝ
1
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ
በኮረብታው አናት ላይ ጀልባዎችን ​​ማየት ትችላለህ
1
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ
በኮረብታው አናት ላይ የባህር ዳርቻ እይታዎችን ማየት ትችላለህ
0
እነዚህን ስብስቦች ካየህ በኋላ፣ ኮረብታውን ወደ ኮሚሽነሩ ቤት ውጣ፣ እዚያም በዙሪያው ስላለው የባህር ዳርቻ እና ስለሌላው የመርከብ ጣቢያ ግቢ ጥሩ እይታዎችን ታገኛለህ
ከኮረብታው አናት ላይ የባህር ዳርቻውን ማየት አትችልም
2
ከደቡብ አሜሪካ አካባቢ በስተጀርባ የራህን የግል መዓዛ መፍጠር የምትችልበት የሽቶ ፋብሪካ ታገኛለህ
የሽቶው ፋብሪካ ከ 1954 ጀምሮ ማምረት ላይ ነበር
1
ከደቡብ አሜሪካ አካባቢ በስተጀርባ የራህን የግል መዓዛ መፍጠር የምትችልበት የሽቶ ፋብሪካ ታገኛለህ
የሽቶው ፋብሪካ ከደቡብ አፍሪካ አካባቢ ኋላ ነው
0
ከደቡብ አሜሪካ አካባቢ በስተጀርባ የራህን የግል መዓዛ መፍጠር የምትችልበት የሽቶ ፋብሪካ ታገኛለህ
የሽቶው ፋብሪካ ከደቡብ አፍሪካ አካባቢ ፊት ለፊት ነው
2
በባሀማሱ ሎሚ እና አናናስ ተስፋ ከፍና ዝቅ ብሎ ነበር
አናናሶቹ ቢጣፍጡም ወደገበያ ለማምጣት የማጓጓዣ ሂሣቡ በጣም ንሮ ነበር
1
በባሀማሱ ሎሚ እና አናናስ ተስፋ ከፍና ዝቅ ብሎ ነበር
ሁሉም እንደገመቱት የባሃሚያን ሲትረስ ትልቅ ስኬት ነበር
2
በባሀማሱ ሎሚ እና አናናስ ተስፋ ከፍና ዝቅ ብሎ ነበር
የባሃሚያን ሲትረስ ሁሉም ሰው ያሰበውን ያህል ትልቅ አልነበረም
0
ድምጹ ፣ ሶስት ኪሎ ሜትር ዲያሜትር ያለው ሰፊ ሰርጊዶ መሬት ከሃይለኛ እሳተ ገሞራ በኃላ የተፈጠረ ነው
የ2 ማይል ድምፅ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታን ጨምሮ በብዙ ነገሮች ሊከሰት ይችላል
1
ድምጹ ፣ ሶስት ኪሎ ሜትር ዲያሜትር ያለው ሰፊ ሰርጊዶ መሬት ከሃይለኛ እሳተ ገሞራ በኃላ የተፈጠረ ነው
የ2 ማይል ድምፅ በእርግጠኝነት በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተከሰተ አይደለም
2
ድምጹ ፣ ሶስት ኪሎ ሜትር ዲያሜትር ያለው ሰፊ ሰርጊዶ መሬት ከሃይለኛ እሳተ ገሞራ በኃላ የተፈጠረ ነው
የ2 ማይል ድምጽ ምናልባት በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተከሰተ ነው
0
ትዕይንቱ ዘና የማያስብል እና የቋንቋው ሁኔታ ተስፋ አስቆራጭ ነው ቢሆንም ቢያንስ የቻይናን ሸማች ማህበረሰብ በጨረፍታ የሚያሳይ ነው
ከእርስዎ ጋር አስተርጓሚ መኖሩ ጥሩ ሀሳብ ነው
1
ትዕይንቱ ዘና የማያስብል እና የቋንቋው ሁኔታ ተስፋ አስቆራጭ ነው ቢሆንም ቢያንስ የቻይናን ሸማች ማህበረሰብ በጨረፍታ የሚያሳይ ነው
እርስዎን ሊያስፈራ የሚችል የቋንቋ ችግር አለ
0
ትዕይንቱ ዘና የማያስብል እና የቋንቋው ሁኔታ ተስፋ አስቆራጭ ነው ቢሆንም ቢያንስ የቻይናን ሸማች ማህበረሰብ በጨረፍታ የሚያሳይ ነው
እዚያ ሁሉም ሰው እንግሊዘኛ ስለሚናገር ስለ ቋንቋ ጉዳይ መጨነቅ አያስፈልግዎትም
2
በ 1936 እና 1940 ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ፤ ሎአኔስ ሜታክሲስ ለሙሶሊኒ በሰጠው እምቢተኝነት ከዛም በ 1940 እጅ መስጠት ይታዎሳል
ግሪክ በወታደራዊ አምባገነን ተገዝታ አታውቅም
2
በ 1936 እና 1940 ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ፤ ሎአኔስ ሜታክሲስ ለሙሶሊኒ በሰጠው እምቢተኝነት ከዛም በ 1940 እጅ መስጠት ይታዎሳል
ግሪክ አምባገነን ካላቸው ሀገራት አንዷ ነች
0
በ 1936 እና 1940 ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ግሪክ በ ሎአኔስ ሜታክሲስ ወታደራዊ ግዛት ውስጥ ነበረች ፤ ሎአኔስ ሜታክሲስ ለሙሶሊኒ በሰጠው እምቢተኝነት ከዛም በ 1940 እጅ መስጠት ይታዎሳል
በሜታክስ ወታደራዊ አምባገነንነት የግሪክ ኢኮኖሚ ጥሩ ውጤት አላስገኘም
1
የሳንታ ፓው ሮማዊ መስመሮች ቀለል ያለ አሣሣል ከባርሴሎና የናጠጠ ዘመን እላከ ጐቲክ ቤት አሰራር የሚያስማማ ለውጥ ነው
ሳንት ፓው የሮማዊ መስመር የለውም
2
የሳንታ ፓው ሮማዊ መስመሮች ቀለል ያለ አሣሣል ከባርሴሎና የናጠጠ ዘመን እላከ ጐቲክ ቤት አሰራር የሚያስማማ ለውጥ ነው
ሳንት ፓው የሮማዊ መስመር አለው
0