Amharic
stringlengths
8
473
emotion
stringclasses
7 values
እነርሱንም ተዋቸው ፡ ፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም ፡ ፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ ፡ ፡
neutral
ሁሉም ተጠባባቂ ነው ተጠባበቁም፤ የቀጥታውም መንገድ ባለቤቶች እነማን እንደሆኑ፣ እነማንም እንደተመሩ፣ ወደፊት ታውቃላችሁ በላቸው።
neutral
10_4_ሁላችሁም ኾናችሁ መመለሻችሁ ወደ እርሱ ነው።
neutral
ይከልከሉ፤ እርሱ ቁርዓን መገሠጫ ነው።
disgust
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው።
sadness
ውሸታሙ ኩሩው ማን እንደኾነ ነገ በእርግጥ ያውቃሉ ፡ ፡
anger
በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው ፡ ፡
sadness
ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው።
neutral
እነርሱ በላጮች ናቸውን ወይስ የቱብበዕ ሕዝቦችና እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት?
neutral
ወይስ በእርሱ ዕብደት አለበት ይላሉን አይደለም ፡ ፡ እውነትን ይዞ መጣላቸው ፡ ፡ አብዛኞቻቸውም እውነትን ጠይዎች ናቸው ፡ ፡
neutral
10|8|እነዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት መኖሪያቸው በእሳት ውስጥ ነው።
neutral
ነፍሱን የሚጠብቅ ግን ከእነዚህ ይርቃል።
sadness
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?
neutral
በዕድሜህ እንምላለን እነሱ በእርግጥ በስከራቸው ውስጥ ይዋልላሉ ፡ ፡
fear
44|22|ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) "እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው" (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ።
disgust
ለነርሱ በውስጧ ሲኾኑ የሚሹት ሁሉ አልላቸው ፡ ፡ እኛም ዘንድ ጭማሪ አልለ ፡ ፡
neutral
እንዲህም አሉ፦ "እነሆ ዛሬ ከእስራኤል መካከል አንድ ነገድ ተቆርጧል።
neutral
26|220|እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና።
neutral
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር 1 በእርግጥ አውቃችኋል፤ አትገነዘቡምን?
neutral
በመጣላቸው ጊዜ "ይህ ግልጽ ድግምት ነው እንጂ ሌላ አይደለም" አሉ።
anger
69|38|በምታዩትም ነገር እምላለሁ።
neutral
"በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው" (ይባላሉ) ።
neutral
እነዚህም ለእርሷ መመለስ የሌላትን አንዲትን ጩኸት እንጅ ሌላን አይጠባበቁም።
neutral
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ኮራም ከከሀዲዎቹ ሆነ" ማለቱ ነው።
disgust
24|63|በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት።
neutral
" እውነቱ መጣ ፡ ፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ) " በላቸው ፡ ፡
fear
ይከልከሉ፤ እርሱ (ቁርዓን መገሠጫ) ነው።
disgust
55|43|ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ) ።
disgust
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
anger
ታዲያ በሚያየው ላይ ትከራከሩታላችሁን?
anger
በነፍሳቸው ላይ እንዴት እንደ ዋሹና ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር ከእነሱ እንዴት እንደ ተሰወረ ተመልከት ፡ ፡
disgust
ከዐሥር ወንዶች ልጆች እኔ አልበልጥብሽምን?
surprise
37|71|ከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል።
fear
በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት።
fear
44|11|ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው።
sadness
እነሆ ይህን የካደ ሐውሸታም እንዲሁም መየዲያብሎስ ልጅ ነው እላችኋለሁ።
anger
"በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነው" ይባላሉ።
neutral
ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች።
disgust
ያ ለናንተ ከእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው ወዲያውኑም እናንተ ከርሱ ታቀጣጥላላችሁ።
neutral
እነርሱ የሚከራከሩ ሲሆኑ በድንገት የምትይዛቸው የሆነችን አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም።
neutral
ፈርዖን በዙሪያው ላሉት መማክርት "ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነው" አለ።
neutral
ሰዎችን የሚሸፍን (በሆነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው።
fear
በርሱ ላይ ለምን አራትን ምስክሮች አላመጡም?
surprise
"ይህም (ቁርኣን) የተቀጣጠፈ ውሸት ነው እንጂ ሌላ አይደለም" አሉ።
anger
እውነቱም ተገለጸ፤ ይሰሩት የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ።
neutral
እነሱም በአንድ ጊዜ ከእርሱ በፊት አብረው መጡ, ከዚያም ሁሉም በመላ ከተማው ራሳቸውን በተነ.
neutral
ሁሉም በሚመስለው መንገዱ ላይ ይሠራል ጌታችሁም እርሱ መንገዱ ቀጥተኛ የሆነውን ሰው ዐዋቂ ነው በላቸው።
neutral
አዎ, እነሱ ብዙ አማኞችን ይመራሉ, በትክክል የጀመሩት, በቀጥታ ወደ ገሃነም.
neutral
12_74_"ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነው" አሏቸው።
disgust
በፊቱ ዕጣን ከማጠን በቀር ቤት እሠራለት ዘንድ እኔ ማን ነኝ?
anger
44|34|እነዚህ (የመካ ከሓዲዎች) በእርግጥ ይላሉ፡-
neutral
በቅጣታችንም ያቻኩላሉን?
neutral
በውስጧም ከሙስሊሞች ከአንድ ቤት (ቤተሰቦች) በስተቀር አላገኘንም።
neutral
2_285_መልክተኛው ከጌታው ወደ ርሱ በተወረደው አመነ።
neutral
84|20|የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው?
anger
8_4_እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው።
neutral
እውነቱም ተገለጸ፤ይሠሩት የነበሩትም (ድግምት) ተበላሸ።
neutral
ነገር ግን ክፋቱ በጉባኤ ይገለጣል።
disgust
ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው።
sadness
ጠይቃቸውም፤ እነርሱ በአፈጣጠር ይበልጥ የበረቱ ናቸውን?
neutral
ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው።
neutral
ላንተም (ከጌታህ) የማይቋረጥ ዋጋ በእርግጥ አልለህ ፡ ፡
disgust
በሻንም ኖሮ በየከተማይቱ አስፈራሪን በላክን ነበር።
neutral
ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን?
neutral
6|66|በእርሱም (በቁርኣን) እሱ እውነት ሲኾን ሕዝቦችህ አስተባበሉ።
neutral
ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ) ፡ ፡
fear
ኑሕም በእርግጥ ጠራን።
neutral
እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን።
neutral
83|14|ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው።
disgust
‹‹እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ፣በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም።
fear
እነርሱ ሙስሊሞች ነበሩ በፊት ይህን አላደረገም.
neutral
5_58_ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ (ጥሪይቱን) መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል።
neutral
44|32|ከማወቅም ጋር በዓለማት ላይ በእርግጥ መረጥናቸው።
neutral
በኛ ላይ ከሁለቱ መልካሞች (*) አንደኛዋን እንጂ ሌላን ትጠባበቃላችሁን?
neutral
70|38|ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን?
neutral
በቅጣታችን ያቻኩላሉን
neutral
አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤
neutral
29_59_ (እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው።
anger
ከእነዚህ ሃይማኖቶች መካከል አንዳቸውም ቢሆኑ የአምላክን ቃል በጥብቅ እንደማይከተሉ ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደበትም።
surprise
ነገር ግን ብዙ ልበ ጠጣሮች ስለነበሩ አልተመለከቱም፣ ስለዚህም ጠፉ።
sadness
ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ፣ ወይም የሚያውቁ፣ መሆናቸውን፣ ታስባለህን?
neutral
በዚህ ውስጥ በብዙ ታጋሽና በብዙ አመስጋኝ ለኾኑት ሁሉ በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ።
neutral
ሙታን እንደገና ሕልውና ሲያገኙ ምድር ከዚያ በፊት ሆኖ በማያውቅ ደረጃ በደስታ ትሞላለች።
joy
ሆኖም እሱ ለመረጣቸው ምርጦች ሲል ቀኖቹን አሳጥሯል።
neutral
የፊተኛይቱንም አፈጣጠር (1) በእርግጥ አውቃችኋል፤ አትገነዘቡምን?
neutral
ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት"
disgust
36|3|አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ።
neutral
"ድግምተኞቹን እነሱ አሸናፊዎች ቢኾኑ እንከተል ዘንድ" (ተባለ) ።
neutral
25:17 እና በተመሳሳይ, ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ.
neutral
አሕዛብም ከአሁን በኋላ ከእርሱ በፊት አብረው ይፈልቃል.
neutral
ኢብሊስ (ዲያብሎስ) ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፤ኮራም ከከሀዲዎቹ ሆነ " ማለቱ ነው።
disgust
ነገር ግን እነሆ ሞተ፣ እናም ምድር ሁሉ ወደሚሄዱበት ሄዷል።
disgust
እነዚያ የካዱት ከአላህ መንገድ ሊከለክሉ ገንዘቦቻቸውን ያወጣሉ።
neutral
በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ለእነርሱ እንዴት ይጠቅማቸዋል?
neutral
" (ዮሐንስ 8:44) ሐሰተኛ ከመሆኑም ሌላ በአምላክ ላይ ዓመፀ።
disgust
አማኞች ባለ መሆናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መሆን ይፈራልሃል፤
neutral
74|40| (እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ።
neutral
ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንከው!
neutral
ተጠባበቁም፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝና" በላቸው።
neutral
እንዲህም አለች፦ "ንጉሥ ሆይ፣ ለዘላለም ኑር።
anger