Amharic
stringlengths
8
473
emotion
stringclasses
7 values
(አላህ) እውነተኞችን ከውነታቸው ሊጠይቅ፣ (ይህንን ሠራ) ፤ ለካሐዲዎች አሳማሚ ቅጣት አዘጋጀ።
sadness
23_58_እነዚያም እነርሱ በጌታቸው ተዓምራቶች ከሚያምኑት።
neutral
23|58|እነዚያም እነርሱ በጌታቸው ተዓምራቶች ከሚያምኑት።
neutral
ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል።
neutral
34|9|ከሰማይና ከምድር በፊታቸውና በኋላቸው ወዳለው ሁሉ አይመለከቱምን?
surprise
94|8|ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል።
neutral
በእርሱ ላይ አንድም የማይችል መኾኑን ይጠረጥራልን?
disgust
እኛንም ሆነ መሬታችንን በእህል ግዛን፤ እኛ ለፈርዖን ባሪያዎች እንሁን፤ መሬታችንም የእሱ ይሁን።
neutral
"የሉጥ ቤተሰቦች ብቻ ሲቀሩ።
neutral
ተዓምር ሁሉ ብትመጣላቸውም አሳማሚን ቅጣት እስከሚያዩ ድረስ (አያምኑም) ።
disgust
ከዚያም ያየውን ሕልም ጻፈ፤ ጉዳዩንም በዝርዝር አሰፈረ።
neutral
በርሱ ላይ አንድም የማይችል መኾኑን ይጠረጥራልን?
disgust
‹‹ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚብሔር ዘንድ ናት።
neutral
ለዓለም ይህ አይደለም ፣ በተለይም እርስ በርሳችሁ ስትማሩ ።
neutral
የሠሩትንም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ዉስጥ ነው፤
neutral
አመጸኛው ከዚያ ቀን ስቃይ (ነፍሱን) በልጆቹ ሊበዥ ይመኛል።
sadness
በእርሷም ውስጥ የተማመኑ ኾነው፤ ከፍራፍሬ ሁሉ ያዝዛሉ።
neutral
ሙሳም ይህ እንፈልገው የነበርነው ነው አለው፤ በፈለጎቻቸውም ላይ እየተከተሉ ተመለሱ።
neutral
በአላህ ላይ ውሸትን እንዴት እንደሚቀጣጥፉ ተመልከት፤ ግልፅ ወንጀልም በርሱ በመቅጠፍ በቃ።
disgust
የምታጋሩትን (ጣዖታት) እንዴት እፈራለሁ!
fear
(ነገሩ) እንደዚሁ ሆነ፤ ሌሎችንም ሕዝቦች አወረስናት።
neutral
ይህ ከተዓምራቶችና ጥበብን ከያዘው ተግሳጽ ሲኾን በአንተ ላይ እናነበዋለን።
neutral
2 የሰይጣን ዓለም ክፍል የሆኑ ሰዎችም ተስፋ የሚያደርጓቸው ነገሮች አሉ፤ ሆኖም ተስፋቸው መፈጸም መቻሉን ይጠራጠሩ ይሆናል።
neutral
የትዳር ጓደኛዬ ከዘመዶቿ ጋር የምትቀራረብ ብትሆንም እኔ ከእነሱ ለመራቅ እሞክራለሁ?
neutral
"በመካከላችሁ ሆነው አመራር የሚሰጡትን አስቡ።
neutral
ብቻውን ፡ ተዐምራት ፡ የሚያደርግ ፤ ስራውም ፡ ታላቅና ፡ ድንቅ
neutral
"አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ) " በላቸው።
anger
ማንም በእኔ በኩል ገብቶ ከሆነ, እርሱ ይድናል.
neutral
እና መላውን አጽናፈ ሰማይ ለመፍጠር ውሃ።
neutral
የሕይወትን ተግሣጽ የሚሰማ ጆሮ በጠቢባን መካከል ይኖራል።
neutral
እርሱም የባለቅኔ ቃል (ግጥም) አይደለም ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ።
neutral
አትጠራጠሩ የሕዝብ ነን እያሉ፤
neutral
ለሌዋውያን የምትሰጡአቸው ከተሞች ሁሉ አርባ ስምንት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከመሰምርያቸው ጋር ትሰጡአቸዋላችሁ።
neutral
+ 6 በዚህ ላይ ደግሞ ቤተ መቅደሱን ለማርከስ ሲሞክር ስላገኘነው ያዝነው።
disgust
25|64|እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው።
neutral
(በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር።
neutral
በየዓመቱ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እነርሱ የሚሞከሩ መኾናቸውን አያዩምን ከዚያም አይጸጸቱምን እነሱም አይገሰጹምን
disgust
ከዚያም እርሱ ካመጣላችሁ ነገር ከመጠራጠር አልተወገዳችሁም።
anger
እስራኤልም ሁሉ ሰምተው ይፈራሉ።
fear
ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ" አለች።
fear
43|72|ይህችም ያቺ ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የተሰጣችኋት ገነት ናት።
neutral
ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲሆኑ እንዳይሰባብሩዋችሁ" አለች።
fear
ያመሰግኑህም ዘንድ ከፍራፍሬዎች ለግሳቸው።
neutral
(ዮሐንስ 13:35) ታዲያ ሁሉንም ወንድሞችና እህቶች ትወዳለህ?
joy
ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁ"
fear
መ (አሊፍ ላም ሚም)
neutral
ተስፋ ሳትቆርጡ እምነታችሁን ለማጠናከር ጥረት ማድረጋችሁን ቀጥሉ።
neutral
ይህን ጾም የመረጥሁት አይደለም ይላል እግዚአብሔር።
neutral
ለ, በእነዚህ ሦስት ሌሊት ወቅት, እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ተቀላቅለዋል እየተደረገ ነው.
neutral
እሱ በሌሎች አማልክት ይፈራ ነበር እናም እሱን መያዝ የሚችሉት ወላጆቹ ብቻ ናቸው ።
fear
እና ታላቅ ፍርሃት ይህን የሰሙ ሰዎች ሁሉ በከፍተኛ.
fear
10:12 እና አንዱ በሌላው ምላሽ ነበር, ብሎ, "አባታቸውም ማን ነው?
surprise
(ፈርዖንም) "የመጀመሪያይቱ ዘመናት ሕዝቦች ኹኔታ ምንድን ነው" አለ።
neutral
ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅቶላቸዋል።
disgust
በባሕር ላይ እንደ ጋራዎች ኾነው ተንሻላዮቹም (መርከቦች) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው ፡ ፡
neutral
እውነተኛውም ቀጠሮ በቀረበ ጊዜ፣ ያን ጊዜ እነሆ የነዚያ የካዱት ሰዎች ዓይኖች ይፈጥጣሉ፤ ዋ ጥፋታችን!
sadness
እኔም (በወቅቱ) የምእምናን #መጀመሪያ ነኝ" አለ።
neutral
53|42|መጨረሻውም ወደ ጌታህ ብቻ ነው።
neutral
እሷ ገና እንደ ነቢይ ከሆነ - ከዚያም እሱ የሐሰት አንዱ ነው.
neutral
15|50|ቅጣቴም እርሱ አሳማሚ ቅጣት መኾኑን (ንገራቸው) ።
sadness
(እርሱም) አለ "በአሸናፊነትህ ይኹንብኝ፤ በመላ አሳስታቸዋለሁ።
anger
በከሓዲዎችም ላይ አስቸጋሪ ቀን ነው።
anger
እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን።
neutral
ቀን ይወጣል ብለን ስንጠብቅ ስንጠብቅ ፤
neutral
ሥራህ ድንቅ ነው ነፍሴ እጅግ ታውቀዋለች።
surprise
የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናል፤
disgust
በምድሪቱ ላይ ረጅም ዘመን ከመኖር ይልቅ ሙሉ በሙሉ ትደመሰሳላችሁ።
anger
ከሓዲዎቹም "ይህ አስደናቂ ነገር ነው" አሉ።
surprise
ግማሹን (ቁም) ፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ።
anger
እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው።
neutral
ባሪያችንንም (ኑሕን) አስተባበሉ።
disgust
ኤፕሪል 6th: ከእንግዲህ ይህን ሕይወት መሸከም አንችልም።
sadness
56|24|በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው) ።
neutral
"እኔ ሰማያትንና ይሰማሉ, እነርሱ ምድርን ይሰማሉ.
neutral
በመሆኑም አቢሴሎም ወደ ራሱ ቤት ተመለሰ፤ የንጉሡንም ፊት አላየም።
disgust
ይህ ከፊተኞቹ አስፈራሪዎች (ጎሳ) የሆነ አስፈራሪ ነው።
disgust
እና ይህን ዓለም ለእነሱ የተሻለች ስፍራ ለማድረግ ።
neutral
መናፍቃን ሆይ ይህን አስተውሉ።
fear
ከእርሷ መውጣትን በፈለጉ ቁጥር በእርሷ ውስጥ ይመለሳሉ።
sadness
ወይስ አልረሕማን ዘንድ ቃል ኪዳንን ያዘ ?
neutral
ተከልከል፤ እርሷ ማስገንዘቢያ ናት።
disgust
48ላባም "ይህ ክምር ድንጋይ በእኔና በአንተ መካከል ዛሬ ምስክር ነው" አለው።
neutral
እነዚህ ሁሉ ለእናንተ ነጻ ድጋፍ ናቸው.
neutral
ወደ ጊዜ ደረሰ ነበር, እሱ አምነው የነበሩትን ሰዎች ጋር ብዙ ውይይት ተካሄደ.
neutral
59|17|መጨረሻቸውም እነርሱ በውስጡ ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእሳት ውስጥ መኾን ነው።
neutral
ከስህተተኞቹም እሆናለሁ" አለ።
disgust
ስለዚህ አባቴ ለኔ እስከሚፈቅድልኝ ወይም አላህ ለኔ እስከሚፈርድልኝ ድረስ የምስርን ምድር አልለይም፤ እርሱ ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው።
neutral
31:48; ላባም እንዲህ አለ: "ይህ ከመቃብር እኔ እና እናንተ ዛሬ መካከል ምስክር ይሆናል.
neutral
37|42|ፍራፍሬዎች (አሏቸው) እነርሱም የተከበሩ ናቸው፤
joy
እኔም እነሱን አበዛለሁ, እነርሱ በፊት በዙ ነበር እንደ.
neutral
"ለአላህ ዘጠና ዘጠኝ ስሞች አሉት መቶ ለመሙላት አንድ የቀረው።
neutral
እና ዳግመኛ በጭስ በጭስ በጭራሽ አልልም ምክንያቱም ኢየሱስን ለአንድ ሳምንት ሙሉ ያየሁት ይመስለኛል ።
disgust
አንዱ ደካማ ነው፤ ሌላው ብርቱ ነው።
neutral
የሰጠኋቸውም ነገር ይጠፋባቸዋል።
sadness
እስራኤል ሆይ፥ ዝም ብላችሁ አድምጡ ዛሬ የአምላክህ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆነሃል።
neutral
(1 ጴጥሮስ 3:18) ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ወደ ሰማይ ተመለሰ።
joy
ልጆቹም ከይሁዳ የመጣው የእግዚአብሔር ሰው የሄደበትን መንገድ አመለከቱት።
neutral
የከተማዋም እኩሌታ ለግዞት ይዳረጋል፤ ከሕዝቡ መካከል የሚቀሩት ሰዎች ግን ከከተማዋ አይወገዱም።
neutral
አንተ እሳት ፈርተው ነበርና, እና ስለዚህ ወደ ተራራ አልወጣም.
fear
ቤት ውስጥ ያለው ዘይት ጥበባዊ መሆኑን .
disgust