eng
stringlengths
1
706
amh
stringlengths
1
561
The eyes of Jehovah are toward the righteous ones , and his ears are toward their cry for help .
" የእግዚአብሔር [ " የይሖዋ ፣ " NW ] ዐይኖች ወደ ጻድቃን ናቸው ፤ ጆሮዎቹም ለጩኸታቸው ክፍት ናቸው ። "
By the third century C.E . , " the man of lawlessness " was manifest , recognizable in the composite group of the clergy of Christendom . - See The Watchtower , February 1 , 1990 , pages 10 - 14 .
" የዓመፅ ሰው " ተገለጠ ፤ ይህ " የዓመፅ ሰው " የሕዝበ ክርስትና ቀሳውስትን በቡድን ደረጃ ያመለክታል ። - የየካቲት 1 , 1990 መጠበቂያ ግንብ ( እንግሊዝኛ ) ከገጽ 10 - 14 ( መ . ግ . 3 - 111 ከገጽ 10 - 14 ) ተመልከት ።
The terms " adolescent " and " teenager " are not found in the Bible .
" የጉርምስና ዕድሜ " እና " የአሥራዎቹ ዕድሜ " የሚሉት አገላለጾች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አይገኙም ።
Consider Aaron 's sons Nadab and Abihu , who were executed for offering " unauthorized fire , " perhaps while inebriated .
" ያልተፈቀደውን እሳት " በማቅረባቸው የተቀሰፉትን ናዳብንና አብዩድን እንመልከት ፤ እነዚህ የአሮን ልጆች ይህን ያደረጉት በአልኮል መጠጥ ተገፋፍተው ሳይሆን አይቀርም ።
The first , " Making Marriage a Lasting Union , " reminded the conventioners that in Jehovah 's eyes marriage is not disposable , as it is viewed by many in the world .
" ጋብቻን ዘላቂ ኅብረት ማድረግ " የተባለው የመጀመሪያው ንግግር በዓለም ያሉ ብዙ ሰዎች ጋብቻን ሲያረጅ ሊቀየር እንደሚችል ነገር አድርገው ቢመለከቱትም ይሖዋ ግን እንደዚያ ያለ አመለካከት እንደሌለው አስታወሳቸው ።
O my Lord ! Forgive me , my parents , all who enter my house in Faith , and ( all ) believing men and believing women : and to the wrong @-@ doers grant Thou no increase but in perdition !
" ጌታዬ ሆይ ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ ፡ ፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው ፤ " ( አለ ) ፡ ፡
He said : My Lord ! help me against the mischievous people .
" ጌታዬ ሆይ ! በአመጸኞች ሕዝቦች ላይ እርዳኝ " አለ ፡ ፡
" I have not seen anyone righteous abandoned , nor his children looking for bread . " - Psalm 37 : 25 .
" ጻድቅ ሰው ሲጣል ፣ ልጆቹም ምግብ ሲለምኑ አላየሁም ። " - መዝሙር 37 : 25
Active _ Plugins :
% s አስጀምርs
Only then can they truly " know how [ they ] ought to give an answer to each one . "
' ለእያንዳንዱ እንዴት እንዲመልሱ እንደሚገባቸው ሊያውቁ ' የሚችሉት እንዲህ ካደረጉ ብቻ ነው ።
That it is a serious mistake to ' make the word of God invalid by tradition . '
' ለወግ ሲባል የእግዚአብሔርን ቃል መሻር ' ከባድ ስህተት መሆኑን ልንማር እንችላለን ።
Some people were raised in homes where parents were " not open to any agreement , . . . without self - control , fierce . "
' ለዕርቅ የማይሸነፉ ፣ ራሳቸውን የማይገዙና ጨካኝ ' የሆኑ ወላጆች ያሳደጓቸው ሰዎች አሉ ።
' Do I set aside time for preparing for Christian meetings ?
' ለጉባኤ ስብሰባዎች የምዘጋጅበት ፕሮግራም አለኝ ?
' It Reached Into My Heart '
' ልቤን በጥልቅ ነካው '
Do Not Blow a Trumpet Ahead of You
' መለከት አታስነፉ '
" The Spirit " Says , " Come ! "
' መንፈሱ " ና ! " ይላል '
Certainly there are many opinions and much uncertainty when it comes to the question , What is the holy spirit ?
' መንፈስ ቅዱስ ምንድን ነው ? '
" A Symbolic Drama " of Value to Us
' ምሳሌያዊው ድራማ ' ለእኛ ያለው ጥቅም
Why is it logical to say that there will be a future ' standing in a holy place ' by " the disgusting thing " ?
' ርኩሰቱ ' ' በተቀደሰ ቦታ ላይ የሚቆምበት ' ጊዜ ወደፊት ይመጣል ብሎ ማሰቡ ምክንያታዊ የሆነው ለምንድን ነው ?
As the " sixth day " of creation came to a close , the account tells us : " God saw everything he had made and , look !
' ስድስተኛው የፍጥረት ቀን ' ሲያበቃ ዘገባው " እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ ፣ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ " ይለናል ።
Release by Ransom
' በቤዛው ተዋጀን '
How can we avoid that outcome ? We must become " stabilized in the faith . "
' በእምነት ጸንተን በመኖር ' ነው ።
' By knowledge will the interior rooms be filled with pleasant things '
' በዕውቀትም ክፍሎቹ ውብ በሆነ ንብረት ይሞላሉ '
With evil thoughts still in their hearts toward ' Daniel 's people , ' they will perish forever at the hands of ' Michael , the great prince . ' - Revelation 19 : 11 - 21 .
' በዳንኤል ሕዝቦች ' ላይ ያላቸውን ክፉ አሳብ በልባቸው እንደያዙ ' በታላቁ መስፍን በሚካኤል ' እጅ ለዘላለም ይደመሰሳሉ ። - ራእይ 19 : 11 - 21
It was not " the real world , " he explained , to avoid contact with others and to do only what she wanted .
' በገሐዱ ዓለም ' ከሌሎች ርቆ መኖርና የፈለጉትን ብቻ ማድረግ እንደማይቻል አስረዳት ።
' They never listened . '
' በጭራሽ አያዳምጡም ። '
Such knowledge from God 's Word can help anyone seeking the truth to find the way to worship " the Father with spirit and truth " and experience the blessings of this superior way of worship .
' አብን በመንፈስና በእውነት ' ለማምለክ የሚያስችለውን መንገድ ለማግኘትና ይህ ዓይነቱ ላቅ ያለ አምልኮ ከሚያመጣው በረከት ለመካፈል ሲል እውነትን ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው በአምላክ ቃል ውስጥ ያለው እውቀት ጠቃሚ እንደሆነ ግልጽ ነው ።
A man in want of heart lacks good judgment , since he " is bringing his own soul to ruin . "
' እንዲህ የሚያደርግ ነፍሱን ስለሚያጠፋ ' አእምሮ የጎደለው ማለትም ጥሩ የማመዛዘን ችሎታ የሌለው መሆኑን ያሳያል ።
How thrilling to observe the constant ingathering of the " great crowd . . . out of all nations and tribes and peoples and tongues , standing before the throne and before the Lamb , dressed in white robes " !
' ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ የተውጣጡና ነጭ ልብስ ለብሰው በዙፋኑና በበጉ ፊት የቆሙ እጅግ ብዙ ሰዎች ' ያለ መቋረጥ እየተሰበሰቡ መሆኑን ማየቱ ምንኛ የሚያስፈነድቅ ነው !
His blood , which ' cried out to Jehovah from the ground , ' has not been forgotten .
' ከምድር ወደ ይሖዋ የጮኸው ' ደሙ በከንቱ ፈስሶ አልቀረም ።
Let them " flee from the desires incidental to youth , but pursue righteousness , faith , love , peace , along with those who call upon the Lord out of a clean heart . "
' ከክፉ የጒልማሳነት ምኞት በመሸሽ በንጹሕ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን ፣ እምነትን ፣ ፍቅርንና ሰላምን አጥብቀው ይከተሉ ። '
' This is our destiny , ' they believe .
' ዕድሌ ነው ' ብለው ያስባሉ ።
Confessing " the ' Word ' of Faith "
' የእምነትን ቃል ' መናገር
How was the identity of the " great crowd " clarified in 1935 , and how did this affect some who had been partaking of the Memorial emblems ?
' የእጅግ ብዙ ሰዎች ' ማንነት በ1935 ግልጽ ሆኖ የተብራራው እንዴት ነው ?
( 1 ) Hong , J . ; Hong , D . ; Groth , A . ; Cortina , E . ; Lakatos , S . ; Hornback , D . ; Acevedo , L .
( 1 ) ሆንግ ጄ ፤ ሆንግ ዲ ፤ ግሮት ኤ ፤ ኮርቲና ኢ ፤ ላካቶስ ኤስ ፤ ሆርንባክ ዲ ፤ አሴቬዶ ኤል ፤ ኮፊ ኤ ።
( 3 ) And God is our best Friend .
( 3 ) አምላክ የቅርብ ወዳጃችን ነው ።
Thus , by extension , the admonition to take the lead in showing honor applies to all of us today .
( ሀ ) ሌሎችን በማክበርና በዚህ ረገድ ቀዳሚ በመሆን መካከል ያለውን ልዩነት በምሳሌ አስረዳ ።
( b ) What resulted from Solomon 's elevating of true worship ?
( ሀ ) መልካም ሥራዎችን በጽናት በመሥራት ረገድ ሰለሞን ምን ግሩም ምሳሌ ትቷል ?
( a ) What does it mean to persuade ?
( ሀ ) ማሳመን ማለት ምን ማለት ነው ?
( b ) Marital faithfulness results in what benefits ?
( ሀ ) ምንዝር መፈጸም ምን መዘዝ ያስከትላል ?
( a ) Behaving as a lesser one means what , and why might it be challenging for us to act in that way ?
( ሀ ) ራስን ከሁሉም እንደሚያንስ አድርጎ መቁጠር ሲባል ምን ማለት ነው ?
( b ) What strategy is Satan using today ?
( ሀ ) ሰይጣን በሞዓብ ሜዳ ላይ ምን ዘዴ ተጠቅሟል ?
( b ) When should elders begin to train prospective ministerial servants and elders ?
( ሀ ) ሽማግሌዎች የኢየሱስንና የጳውሎስን ምሳሌ ቢከተሉ መልካም ውጤት እንደሚገኝ የሚያሳየው የትኛው ተሞክሮ ነው ?
( a ) What was missing from the inner courtyard of the visionary temple ?
( ሀ ) በራእያዊው ቤተ መቅደስ ውስጠኛ አደባባይ ላይ ምን ነገር አልነበረም ?
( b ) Why do the principles found in God 's Word really work , even when problems arise in a marriage ?
( ሀ ) በትዳር ውስጥ ምን ዓይነት ችግሮች ሊነሱ ይችላሉ ?
( b ) What things might lead Christians to hold grudges ?
( ሀ ) በዓለም ውስጥ ስሜትን ለመቆጣጠር ባለመቻል ብዙ ጊዜ ምን ይፈጠራል ?
( b ) What prevents us from finding complete peace at this time ?
( ሀ ) በዛሬው ጊዜ ምን ዓይነት ሰላም በማግኘት ተባርከናል ?
( a ) How did God - fearing Israelite parents care for the spiritual needs of their families ?
( ሀ ) አምላክን የሚፈሩ እስራኤላውያን ወላጆች ለቤተሰቦቻቸው የሚያስፈልጓቸውን መንፈሳዊ ነገሮች ያሟሉ የነበሩት እንዴት ነው ?
( a ) What can be learned from the examples of Moses and Jeremiah ?
( ሀ ) ከሙሴና ከኤርምያስ ሁኔታ ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን ?
( b ) Why does our speech matter ?
( ሀ ) ከአንደበት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ሁላችንም ምን ችግር አለብን ?
( a ) What change regarding fasting did Zechariah prophesy ?
( ሀ ) ዘካርያስ ጾምን በተመለከተ ምን ለውጥ እንደሚመጣ ተንብዮአል ?
( b ) How does the Bible show that Jehovah safeguards his loyal ones by means of his loving - kindness ?
( ሀ ) የይሖዋ እውነት ሕዝቦቹን የሚጠብቀው እንዴት ነው ?
( b ) How did Jehovah respond to the rebellion in Eden ?
( ሀ ) ይሖዋ ለምድር ያለውን ዓላማ ለመፈጸም ትዕግሥት ያሳየው ለምንድን ነው ?
( a ) What appeals to you about having Jehovah as your Potter ?
( ሀ ) ይሖዋ እንደ ሸክላ ሠሪ የሚቀርጽህ መሆኑ ምን እንዲሰማህ ያደርግሃል ?
( a ) What is one example of God 's sustaining a person in a situation that might be similar to ours ?
( ሀ ) ይሖዋ እኛ ካለንበት ሁኔታ ጋር ሊመሳሰለል በሚችል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ሰዎችን እንደሚደግፍ የሚያሳየው አንዱ ምሳሌ የትኛው ነው ?
( a ) What fine qualities did Daniel display ?
( ሀ ) ዳንኤል የትኞቹን ግሩም ባሕርያት አንጸባርቋል ?
( b ) What can logically be said of Christian submission to the superior authorities ?
( ለ ) ለበላይ ባለ ሥልጣኖች ክርስቲያናዊ ተገዢነት ማሳየትን በተመለከተ ምን ቢባል ምክንያታዊ ነው ?
This situation reminds us of Israel 's Exodus from Egypt .
( ለ ) ስለ ቀይ ባሕር በሚናገረው ታሪክ ላይ በጸሎት ማሰላሰላችን ጠቃሚ የሚሆነው ለምንድን ነው ?
( b ) According to Revelation chapter 7 , who will be " able to stand " at that time ?
( ለ ) በራእይ ምዕራፍ 7 መሠረት በዚያ ጊዜ ' ሊቆም የሚችለው ' ማን ነው ?
Children , in particular , need to be taught how to behave at our meetings .
( ለ ) በስብሰባዎቻችን ላይ ልጆች በየትኛው ተገቢ መንገድ እምነታቸውን መግለጽ ይችላሉ ?
JESUS warned his followers that they would meet up with opposition from the nations of the world , and on the evening preceding his death , he explained why .
( ለ ) ተቃውሞ በሚያጋጥመን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን የሚጠቁም ምክር ከየት ማግኘት እንችላለን ?
( b ) As we cultivate godly fear , toward what goal should we work ?
( ለ ) አምላካዊ ፍርሃትን ስንኮተኩት ምንን ግብ አድርገን መሥራት አለብን ?
( b ) Is there a particular scripture that you use with good results ?
( ለ ) አንተስ በአገልግሎት ላይ ጥሩ ውጤት ያገኘህበት ጥቅስ አለ ?
( b ) Why do Jehovah 's present - day servants stand out as different ?
( ለ ) ዛሬ ያሉት የይሖዋ አገልጋዮች ከዓለም ተለይተው የሚታዩት ለምንድን ነው ?
( b ) What can be said about the source of our burdens ?
( ለ ) የሸክሞቻችንን ምንጭ በተመለከተ ምን ሊባል ይቻላል ?
Each of us should ask himself , ' What more can I do to strip off and keep off the old personality ? '
( ለ ) የትኛውን ጊዜ በናፍቆት እንጠባበቃለን ?
True , this system has already lasted longer than many thought it would .
( ለ ) የዘላለም ሕይወትን እያሰብን መኖር ያለብን ለምንድን ነው ?
( b ) What will Jehovah reveal to Habakkuk ?
( ለ ) ይሖዋ ለዕንባቆም የሚገልጽለት ነገር ምንድን ነው ?
( See , for example , the King James Version and The New English Bible . )
( ለምሳሌ ፣ የ1879 ትርጉምን እና ዘ ኒው ኢንግሊሽ ባይብልን ተመልከት ። )
Then happiness , and flowers , and Garden of Delights .
( ለእርሱ ) ዕረፍት ፣ መልካም ሲሳይም ፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው ፡ ፡
( Read Luke 17 : 3 , 4 . )
( ሉቃስ 17 : 3 , 4ን አንብብ ። )
And you are not ( engaged ) in any affair , nor do you recite concerning it any portion of the Quran , nor do you do any work but We are witnesses over you when you enter into it , and there does not lie concealed from your Lord the weight of an atom in the earth or in the heaven , nor any thing less than that nor greater , but it is in a clear book .
( ሙሐመድ ሆይ ! ) በማንኛውም ነገር ላይ አትሆንም ፣ ከርሱም ከቁርኣን አታነብም ፣ ማንኛውንም ሥራ ( አንተም ሰዎቹም ) አትሠሩም በገባችሁበት ጊዜ በናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ብንሆን እንጂ ፡ ፡ በምድርም ሆነ በሰማይ የብናኝ ክብደት ያክል ከጌታህ ( ዕውቀት ) አይርቅም ፡ ፡ ከዚያም ያነሰ የተለቀም የለም ፤ በግልጹ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈ ቢሆን እንጂ ፡ ፡
Say , " Praise God , and peace be upon His servants whom He has selected . Is God better , or what they associate ? "
( ሙሐመድ ሆይ ) በል " ምስጋና ለአላህ ይግባው ፡ ፡ በእነዚያም በመረጣቸው ባሮቹ ላይ ሰላም ይውረድ ፡ ፡ አላህ በላጭ ነውን ወይስ ያ የሚያጋሩት ( ጣዖት ) ፡ ፡
11 / 06
( ማስተርቤሽን ) ፣ 11 / 06
( See figure 1 . )
( ሥዕል 1ን ተመልከት ። )
( Read Romans 2 : 6 , 7 . )
( ሮም 2 : 6 , 7ን አንብብ ። )
Knoweth he not - when that which is in the graves , shall be ransacked ?
( ሰው ) አያውቅምን ? በመቃብሮች ያሉት ( ሙታን ) በተቀሰቀሱ ጊዜ ፤
Rather than just speaking to Moses , they spoke against him , likely spreading their complaints in the camp .
( ቁጥር 1 የ1954 ትርጉም ) ማርያምና አሮን ሙሴን በቀጥታ ከማናገር ይልቅ በእስራኤላውያን ሰፈር እየዞሩ ስለ እሱ ማውራት ሳይጀምሩ አልቀሩም ።
( See also endnote . )
( ተጨማሪ መረጃውንም ተመልከት ። )
If you do not help him , then Allah certainly helped him when the faithless expelled him , as one of two [ refugees ] , when the two of them were in the cave , he said to his companion , ' Do not grieve ; Allah is indeed with us . ' Then Allah sent down His composure upon him , and strengthened him with hosts you did not see , and He made the word of the faithless the lowest ; and the word of Allah is the highest ; and Allah is all @-@ mighty , all @-@ wise .
( ነቢዩን ) ባትረዱት እነዚያ የካዱት ሕዝቦች የሁለት ( ሰዎች ) ሁለተኛ ኾኖ ( ከመካ ) ባወጡት ጊዜ አላህ በእርግጥ ረድቶታል ፡ ፡ ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ ፡ ፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው ፡ ፡ የእነዚያንም የካዱትን ሰዎች ቃል ዝቅተኛ አደረገ ፡ ፡ የአላህም ቃል ለእርሷ ከፍተኛ ናት ፡ ፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው ፡ ፡
Such is the fact . And whoso venerates the sanctity of all that have been ordained as symbols of Allah surely does so because it is part of the true piety of the hearts .
( ነገሩ ) ይህ ነው ፡ ፡ የአላህንም የሃይማኖት ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ ከልቦች የኾነች ጥንቃቄ ናት ፡ ፡
That He may question the truthful about their truth . And He has prepared for the disbelievers a painful punishment .
( አላህ ) እውነተኞችን ከውነታቸው ሊጠይቅ ( ይህንን ሠራ ) ፡ ፡ ለከሓዲዎችም አሳማሚን ቅጣት አዘጋጀ ፡ ፡
( Ephesians 4 : 8 )
( ኤፌሶን 4 : 8 )
Lord of the heavens and the earth and that which is betwixt the twain ; so Him worship thou , and endure patiently in His worship ; knowest thou any as his compeer ? * Chapter : 19
( እርሱ ) የሰማያትና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነውና ተገዛው ፡ ፡ እርሱን በመገዛትም ላይ ታገስ ፡ ፡ ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን
Worship God who has rendered the earth as a floor for you and the sky as a dome for you and has sent water down from the sky to produce fruits for your sustenance . Do not knowingly set up anything as an equal to God .
( እርሱ ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው ፤ ከሰማይም ( ከደመና ) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው ፡ ፡ እናንተም ( ፈጣሪነቱን ) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ ፡ ፡
He said : " O my Lord ! truly my people have rejected me .
( እርሱም ) አለ " ጌታዬ ሆይ ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ ፡ ፡
Will I give birth when I am old and this my husband be aged ? This is indeed surprising ! "
( እርሷም ) ዋልኝ ! እኔ አሮጊት ይህም ባሌ ሽማግሌ ሆኖ ሳለ እወልዳለሁን ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው አለች ፡ ፡
They said , " Lot , if you do not give up preaching , you will certainly be expelled ( from this town ) " .
( እነርሱም ) አሉ " ሉጥ ሆይ ! ባትከለከል በእርግጥ ( ከአገር ) ከሚወጡት ትኾናለህ ፡ ፡ "
They said : If thou cease not , O Lot , thou wilt soon be of the outcast .
( እነርሱም ) አሉ " ሉጥ ሆይ ! ባትከለከል በእርግጥ ( ከአገር ) ከሚወጡት ትኾናለህ ፡ ፡ "
They may consider it a means of enjoyment in this life but ( on the Day of Judgment ) they will all return to Us . Then they will suffer for their disbelief the most severe punishment .
( እነሱ ) በቅርቢቱ ዓለም መጠቀም አላቸው ፡ ፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደእኛ ነው ፡ ፡ ከዚያም ይክዱ በነበሩት ምክንያት ብርቱን ቅጣት እናቀምሳቸዋለን ፡ ፡
Ramadan is the month in which the Qur ' an was revealed as guidance to man and clear proof of the guidance , and criterion ( of falsehood and truth ) . So when you see the new moon you should fast the whole month ; but a person who is ill or travelling ( and fails to do so ) should fast on other days , as God wishes ease and not hardship for you , so that you complete the ( fixed ) number ( of fasts ) , and give glory to God for the guidance , and be grateful .
( እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና ( እውነትን ከውሸት ) ከሚለዩም ገላጮች ( አንቀጾች ) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው ፡ ፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው ፡ ፡ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን ( በልኩ ) መጾም አለበት ፡ ፡ አላህ በእናንተ ገሩን ( ነገር ) ይሻል ፡ ፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም ፡ ፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ ( ይህን ደነገግንላችሁ ) ፡ ፡
( In the feet and toes , the iron is mixed with clay . )
( እግሮቹና ጣቶቹ ላይ ብረቱ ከሸክላ ጋር ተቀላቅሏል ። )
So if only had there been one dwelling * that believed and its belief would have benefited it - except the nation of Yunus ( Jonah ) ! When they accepted faith , We removed the disgraceful punishment in the life of this world from them , and let them enjoy for a while . ( * That was destroyed after being warned . )
( ከዩኑስ በፊት ካለፉት ከተሞች ) ያመነችና እምነትዋ የጠቀማት ከተማ ለምን አልኖረችም ግን የዩኑስ ሕዝቦች ባመኑ ጊዜ በቅርቢቱ ሕይወት የውርደትን ቅጣት ከእነሱ ላይ አነሳንላቸው ፡ ፡ እስከ ጊዜም ድረስ አጣቀምናቸው ፡ ፡
The way ( of reproach ) is only against those who seek exemption from you although they are rich ; they preferred to be with the women who stay behind - and Allah has sealed their hearts , so they do not know anything .
( የወቀሳ ) መንገዱ በእነዚያ እነሱ ባለጸጋዎች ኾነው ሳሉ ለመቅረት ፈቃድ በሚጠይቁህ ሰዎች ላይ ብቻ ነው ፡ ፡ ከቀሪዎቹ ጋር መኾናቸውን ወደዱ ፡ ፡ አላህም በልቦቻቸው ላይ አተመባቸው ፤ ስለዚህ እነሱ አያውቁም ፡ ፡
( See footnote . ) ( b ) How might we reason with non - Witness relatives as to our stand regarding a church wedding ?
( የግርጌ ማስታወሻውን ተመልከት ። )
But none will attain it except those who persevere , and none will attain it except the very fortunate .
( ይህችንም ጠባይ ) እነዚያ የታገሱት እንጅ ሌላው አያገኛትም ፡ ፡ የትልቅም ዕድል ባለቤት እንጅ ማንም አይገጠማትም ፡ ፡
( Gabriel said to the Prophet ) : ' Each of us has a known place .
( ጂብሪል አለ ) ከእኛም አንድም የለም ፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ ፡ ፡
* - 1 Timothy 6 : 12 , 19 ; 2 Peter 3 : 13 .
* - 1 ጢሞቴዎስ 6 : 12 , 19 ፤ 2 ጴጥሮስ 3 : 13
* - Joel 2 : 25 .
* - ኢዩ . 2 : 25
* - Daniel 5 : 1 , 5 , 25 .
* - ዳንኤል 5 : 1 , 5 , 25